Kebena Logo

የቀቤና ልዩ ወረዳ የመንግስት
ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት

Kebena Logo

የቀቤና ልዩ ወረዳ የመንግስት
ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት

ዋና ገጽ ዜናዎች አገልግሎቶች ስለ እኛ አግኙን
ወደ ዜናዎች ተመለስ

NationalID

11 Dec 2025
NationalID

NationalID

11 Dec 2025

#NationalID
በቀቤና ልዩ ወረዳ ዜጎችን የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ተጠቃሚ የማድረጉ ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ ።

(ወልቂጤ ፣ታህሳስ 2/2018 ዓ.ም) በቀቤና ልዩ ወረዳ ዜጎችን የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ተጠቃሚ የማድረጉ ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉን የልዩ ወረዳው አስተዳደር አማካሪና የዲጂታል መታወቂያ አስተባባሪ አቶ መሀመድ ኤልያስ ገልፀዋል።

በዛሬው ዕለትም በልዩ ወረዳው በቃጥባሬ ቀበሌ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እየተከናወነ መሆኑ ተጠቁሟል ።
#prosperity #ውጤታማ #ኢዜአ #ethiopia

*****
#ውጤታማ የመረጃ ልውውጥ ለልማት !

ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን በሌሎች የሚዲያ አማራጮች ይጠቀሙ‼️

👉Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100072292788562&mibextid=ZbWKwL
👉Instagram https://www.instagram.com/qebenacomm?igsh=NHRiZjFybHk4dmRn
👉Twitter https://x.com/KebenaO88374?t=T_ncptfwuNAwRnhxrqdM9w&s=09
👉Telegram channel
https://t.me/Qebena1
👉youtube
https://youtube.com/@qebenaspecialworedacomm7748?si=HUMdFvdkFetYmY78
👉tiktok
tiktok.com/@kebenacommunication
👉website:- https://kebenacommunication.gov.et/
👉email :-kebenaworedacommunicationaffai@gmail.com

ተጨማሪ ምስሎች