የቀቤና ልዩ ወረዳ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ዌብሳይት በማልማት የማስተዋወቂያ መድረክ አካሂዷል ።
26 Oct 2025

ወልቂጤ፣ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም
የቀቤና ልዩ ወረዳ የመንግሰት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ከልዩ ወረዳው ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት ጋር በመተባበር ለሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት የሚውል ዌብሳይት በማልማት ለባለድርሻ አካላት የማስተዋወቂያ መድረክ አካሂዷል ።
የቀቤና ልዩ ወረዳ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብድልናስር ሚፍታ በዚህ ወቅት እንደገለፁት በልዩ ወረዳው የሚከናወኑ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ስርዓት ለማሳለጥ ከስድስት በላይ የሚዲያ አውታሮችን በማልማት በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ገልፀዋል።
በልዩ ወረዳው የሚከናወኑ ተግባራትና አጠቃላይ ሁነቶችን ለህብረተሰቡና ለመንግስት በማድረስ ሕዝብና መንግስትን የማቀራረብ ሥራ እየተሰራ እንደሚገኝም ተናግረዋል።
ኃላፊው በልዩ ወረዳው ውስጥ የሚከናወኑ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች እና ያሉንን እምቅ ተፈጥሮአዊ፣ ታሪካዊና ባህላዊ እሴቶቻችንንና የመልማት አቅሞቻችንን በሀገርና በዓለም ደረጃ ይበልጥ ለማስተዋወቅ ከቀቤና ልዩ ወረዳ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ዌብሳይት በማበልፀግ ወደስራ መገባቱን ገልፀዋል።
የልዩ ወረዳው ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ጀሚል ሚፍታ እንደገለፁት ዌብ ሳይቱ አጠቃላይ የህዝቡን ባህል፣ቋንቋ እና ሌሎችም የልማት ሥራዎችን ለማስተዋወቅ እንዲህ ዓይነት የሚዲያ አውታሮችን እየፈጠሩ መሄድ ተገቢ መሆኑን አንስተዋል።
ስለ ዌብሳይቱ ገለፃ ያደረገው ወጣት አብድጀሊል ሙዘሚል እንደገለፀው በዌብሳይት የሚለቀቁ መረጃዎች አለም አቀፍ ተደራሽነት የሚኖራቸው መሆኑን ገልፀው በቀጣይም የሚዲያና የኮሚዩኒኬሽን ስርአቱን ለማዘመን በቅንጅት እንደሚሰራ ጠቁመዋል።
በመድረኩም የልዩ ወረዳው የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት መረጃዎችን ለህዝብ እና መንግስት ተደራሽ በማድረግ የዘመነ የመረጃ ልውውጥ እንዲኖር እየሰራ ያለ ተቋም መሆኑን የተገለፀ ሲሆን ተቋሙ በየጊዜው እየፈፀመ ያለው የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ተግባር የሚበረታታ መሆኑ ተገልጿል ።
***************
ዌብሳይቱን ለመጎብኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ!
https://kebenacommunication.gov.et/
በመሀመድኑር ሸሪፍ
*************************
#ውጤታማ የመረጃ ልውውጥ ለልማት !
ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን በሌሎች የሚዲያ አማራጮች ይጠቀሙ‼️
👉Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100072292788562&mibextid=ZbWKwL
👉Instagram https://www.instagram.com/qebenacomm?igsh=NHRiZjFybHk4dmRn
👉Twitter https://x.com/KebenaO88374?t=T_ncptfwuNAwRnhxrqdM9w&s=09
👉Telegram channel
https://t.me/Qebena1
👉youtube
https://youtube.com/@kebenaspecialworedacomm?si=DOrrIJYDBKMzjXCr
👉tiktok
tiktok.com/@kebenacommunication
👉https://kebenacommunication.gov.et/
👉email :-kebenaworedacommunicationaffai@gmail.com

ተጨማሪ ምስሎች